افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم.
#58125[ሶሒሕ ነው።]
HadeethEnc · 1.23.0

ለርሱ ሁለት ሚስቶች ኑረውት ወደ አንዳቸው የተዘነበለ የትንሳኤ ቀን ጎኑ የተንሻፈፈ ሆኖ ይመጣል።

Available translations

Choose an available translation of this Hadeeth

01

Hadeeth text

ከአቡ ሁረይራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው ነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እንዲህ ብለዋል፦ "ለርሱ ሁለት ሚስቶች ኑረውት ወደ አንዳቸው የተዘነበለ የትንሳኤ ቀን ጎኑ የተንሻፈፈ ሆኖ ይመጣል።"
02

Explanation

ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና ለርሱ ከአንድ በላይ ሚስቶች ኑረውት በመካከላቸው በሚያወጣው ወጪ፣ በቤት፣ በልብስና በማደር በሚስቶቹ መካከል የቻለውን ፍትህ ያላሰፈነ ሰው የትንሳኤ ቀን የሚቀጣው ግማሽ ሰውነቱ እንዲያንሻፍፍ በመደረግ እንደሆነ ተናገሩ። መንሻፈፉም ከሚስቶቹ ጋር በነበረው መስተጋብር እንደተዘነበለው ለሰራው በደል ቅጣት ነው።
03

Benefits

አንድ ወንድ በሁለት ወይም ከዛ በላይ በሆኑ ሚስቶቹ መካከል ማከፋፈል ግዴታው እንደሆነና በሚችለው ቀለብ፣ በአዳር፣ በመልካም መስተጋብርና በመሳሰሉት ከአንዷ ወደ አንዷ መዘንበሉም ክልክል መሆኑን እንረዳለን።
አንድ ባል በሚችለው በሆነ በማከፋፈልና በመሳሰሉት እኩኩል ማድረግ አለበት። እንደፍቅርና ቀልባዊ መዘንበል የመሰለ የማይችለው በሆነ ነገር ሐዲሡ ውስጥ አይካተትም። {በሴቶች መካከል ምንም እንኳ ብትጓጉ (በፍቅር) ለማስተካከል አትችሉም።} [አንኒሳእ: 129] በሚለው የአላህ ንግግር የተፈለገውም ይህ ነው።
ምንዳ የሚመነዳው በስራው አይነት ነው። ወንዱ በዱንያ ውስጥ ከአንዷ ሚስቱ ወደ ሌላኛዋ ስለተዘነበለ የትንሳኤ ቀንም አንዱ ጎኑ ከሌላኛው የተዘነበለ ሆኖ ይመጣል።
የባሮች ሐቅ የላቀ መሆኑንና ይቅር የማይባል ጉዳይ መሆኑን እንረዳለን። ምክንያቱም በስስትና በፍርድ ላይ የተመሰረተ ፍርድ ነውና የሚፈረደው።
በሚስቶች መካከል በፍትህ አለማኖርን ከፈራ የዲን ጉድለት ላይ እንዳይወድቅ በአንድ ሚስት ብቻ መታቀብ እንደሚወደድ እንረዳለን። አላህ እንዲህ ብሏል: {አለማስተካከልንም ብትፈሩ አንዲትን ብቻ ያዙ።} [አንኒሳእ:3]

Attribution

[رواه أبو داود والترمذي والنسائي وابن ماجه وأحمد]

Categories

Share

Share hadeeth

Sharing options · 0 Total shares

Share

← Back to encyclopedia
Shopping Basket

Loading...