HadeethEnc · 1.23.0
ከወንድሙ ክብር የተከላከለ ሰው በትንሳኤ ቀን አላህ እሳትን ከፊቱ ይከላከልለታል።
Available translations
Choose an available translation of this Hadeeth
01
Hadeeth text
ከአቡ ደርዳእ -አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው ነቢዩ የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እንዲህ ብለዋል፦ "ከወንድሙ ክብር የተከላከለ ሰው በትንሳኤ ቀን አላህ እሳትን ከፊቱ ይከላከልለታል።"
02
Explanation
ነቢዩ የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና ሙስሊም ወንድሙ በራቀ ወቅት እንዳይወገዝ ወይም በርሱ ላይ መጥፎ እንዳይደርስበት በመከልከል ለሙስሊም ወንድሙ ክብር የተከላከለ ሰው አላህ የትንሳኤ ቀን ቅጣትን ከሱ እንደሚከላከልለት ተናገሩ።
03
Benefits
የሙስሊሞችን ክብር የሚነካ ንግግር መናገር መከልከሉን እንረዳለን።
ምንዳ በስራ አምሳያ (ልክ) ነው። ከወንድሙ ክብር ለተከላከለ ሰው አላህም ከሱ ላይ እሳትን ይከላከልለታል።
ኢስላም በተከታዮቹ መካከል ወንድማማችነትና መረዳዳትን የሚያጠናክር እምነት መሆኑን እንረዳለን።
ምንዳ በስራ አምሳያ (ልክ) ነው። ከወንድሙ ክብር ለተከላከለ ሰው አላህም ከሱ ላይ እሳትን ይከላከልለታል።
ኢስላም በተከታዮቹ መካከል ወንድማማችነትና መረዳዳትን የሚያጠናክር እምነት መሆኑን እንረዳለን።
Attribution
[ቲርሚዚና አሕመድ ዘግበውታል።]
Categories
Share
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

