HadeethEnc · 1.23.0
ለሰዎች የማይራራን አሸናፊና የበላይ የሆነው አላህ አይራራለትም።
Available translations
Choose an available translation of this Hadeeth
01
Hadeeth text
ከጀሪር ቢን ዐብደላህ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አለ: የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: "ለሰዎች የማይራራን አሸናፊና የበላይ የሆነው አላህ አይራራለትም።"
02
Explanation
ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ለሰዎች የማይራራ ሰውን የላቀውና የተከበረው አላህም እንደማይራራለት ገለፁ። ሰው ለፍጡር ማዘኑ የአላህን ርህራሄ ማግኛ ከሆኑ ትላልቅ ሰበቦች መካከል ነው።
03
Benefits
ርህራሄ ለሌሎቹም ፍጡራን ያስፈልጋል። ነገር ግን ሀዲሡ ላይ ሰውን ብቻ የጠቀሰው አፅንኦት ለመስጠት ነው።
አላህ ለአዛኝ ባሮቹ የሚራራ አዛኝ ጌታ ነው። ምንዳ በስራ አይነት ነው።
ለሰው ማዘን ሲባል ለነሱ መልካም ማድረግን፣ ጉዳትን ከነርሱ ላይ መከላከልንና ባማረ መልኩ ከነርሱ ጋር መኗኗርን ይጠቀልላል።
አላህ ለአዛኝ ባሮቹ የሚራራ አዛኝ ጌታ ነው። ምንዳ በስራ አይነት ነው።
ለሰው ማዘን ሲባል ለነሱ መልካም ማድረግን፣ ጉዳትን ከነርሱ ላይ መከላከልንና ባማረ መልኩ ከነርሱ ጋር መኗኗርን ይጠቀልላል።
Attribution
[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]
Categories
Share
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

