በፈተና ወቅት አላህን ማምለክ ወደኔ እንደመሰደድ ነው።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከመዕቂል ቢን የሳር - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: የአላህ መልክተኛ(የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ ብለዋል: "በፈተና ወቅት አላህን ማምለክ ወደኔ እንደመሰደድ ነው።"
Explanation
Benefits
በፈተናና በዝንጉነት ወቅት የአምልኮ ትሩፋት መገለፁ።
አንድ ሙስሊም የፈተናና የዝንጉነት ስፍራዎችን መራቅ እንደሚገባው ያስረዳናል።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

