افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم.
#4454[ሶሒሕ ነው።]
HadeethEnc · 1.23.0

የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) በመካከላችን ሳሉ ዘካተል ፊጥርን ለሁሉም ህፃንና አዋቂ፣ ነፃም ሆነ ወይም ባሪያ አንድ ቁና ከስንዴ ወይም አንድ ቁና የደረቀ ወተት (እርጎ) ወይም አንድ ቁና ከገብስ ወይም አንድ ቁና ከተምር ወይም አንድ ቁና ከዘቢብ እናወጣ ነበር።

Available translations

Choose an available translation of this Hadeeth

01

Hadeeth text

ከአቡ ሰዒድ አልኹድሪይ - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: እንዲህ ብለዋል: "የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) በመካከላችን ሳሉ ዘካተል ፊጥርን ለሁሉም ህፃንና አዋቂ፣ ነፃም ሆነ ወይም ባሪያ አንድ ቁና ከስንዴ ወይም አንድ ቁና የደረቀ ወተት (እርጎ) ወይም አንድ ቁና ከገብስ ወይም አንድ ቁና ከተምር ወይም አንድ ቁና ከዘቢብ እናወጣ ነበር። ሙዓዊያ ቢን አቢ ሱፍያን - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - ለሐጅ ወይም ለዑምራ እኛ ዘንድ እስኪመጣ ድረስም በዚህ መልኩ ከማውጣት አልተወገድንም ነበር። ሙዓዊያም ለሰዎች ሚንበር ላይ ወጥቶ ተናገረ። ለሰዎች ከተናገረውም ነገሮች መካከል "እኔ የሻም ሁለት እፍኝ ስንዴ ከአንድ ቁና ተምር ጋር ይስተካከላል ብዬ አምናለሁ።" የሚል ነበር። ሰዎችም የርሱን ንግግር ተመርኩዘው እርሱ ባለው ተገበሩ። አቡ ሰዒድም "እኔ ግን በህይወት እስከኖርኩ ድረስ በፊት አወጣው እንደነበረው ከማውጣት አልወገድም።" አለ።"
02

Explanation

ሙስሊሞች በነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ዘመንና ከርሳቸው በኋላም በቅን ኸሊፋዎቹ ዘመን ዘካተል ፊጥርን ለትንሹም ሆነ ለትልቁ አንድ ቁና ስንዴ ያወጡ ነበር። በዛን ወቅት ምግባቸው ገብስ፣ (ዘቢብ) የደረቀ ወይን፣ ("አቂጥ") የደረቀ ወተት (እርጎ)ና ተምር ነበር። የአንድ ቁና መጠን በእፍኝ ሲሰላ አራት እፍኝ ነው። እፍኝ ማለት ደግሞ መካከለኛ እጅ ያለው ወንድ በሁለት እጁ ሙሉ ማለት ነው። ሙዓዊያ - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - ኸሊፋ በነበሩበት ወቅት ወደ መዲና ሲመጡ በጊዜውም የሻም ስንዴ የበረከተበት ወቅት ነበረና ኹጥባ አደረጉ፡ "የሻም ስንዴ ሁለት እፍኝ (ግማሽ ቁና) ከአንድ ቁና ተምር ጋር ይስተካከላል ብዬ አምናለሁ።" አሉ። ሰዎችም በርሳቸው አቋም ላይ ተገበሩ። አቡ ሰዒድ አልኹድሪይም - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንዲህ አሉ፡ "እኔ ግን እስከኖርኩ ድረስ በነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ዘመን አወጣው የነበርኩትን ያህል ማውጣቴን አላቆምም።"
03

Benefits

በነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ዘመን ይወጣ የነበረው የሶደቀተል ፊጥር መጠን መገለፁ። ይሀውም መጠኑና ዓይነቱ ቢለያይ ራሱ አንድ ቁና ምግብ ነው።
ሁሉም የሰው ልጅ የሚመገበው ነገር ለዘካተል ፊጥር መሆን ይችላል። እነዚህ አራት አይነቶች ተለይተው የተጠቀሱት በነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ዘመን የነበሩ ምግቦች ስለሆኑ ነው።
ለዘካተል ፊጥር ከምግብ ውጪ ገንዘብና ብር ማውጣት አይፈቀድም።
ነወዊይ በሶሒሕ ሙስሊም ማብራሪያቸው ውስጥ እንዲህ ብለዋል: «በአንድ ጉዳይ ላይ ሶሐቦች የተወዛገቡ ጊዜ የአንዱን ንግግር ከአንዱ አናስበልጥም። ይልቁንም ወደ ሌላ ማስረጃ እንሄዳለን። የሐዲሡ ግልፅ መልዕክትና ቂያስ (ስሌት) ስንዴም ሆነ ሌላ እህል የግድ አንድ ቁና መሆኑ መስፈርት እንደሆነ ይስማማሉ። ስለዚህም በርሱ መተግበር ግዴታ ይሆናል።»
ኢብኑ ሐጀር እንዲህ ብለዋል: «ይህ ሐዲሥ አቡ ሰዒድ በነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ፈለግ የነበራቸውን ጠንካራ ተከታይነትንና ሐዲሥ ከመጣ በኋላ ወደ ኢጅቲሃድ (የግል ምርምር) መዘንበልን መተው እንደሚገባ ስንረዳ፤ የሙዓዊያ ተግባርና ሰዎች የርሱን ንግግር መከተላቸው ደግሞ ኢጅቲሃድ (ምርምር) እንደሚፈቀድና የሚበረታታም መሆኑን እንረዳለን። ነገር ግን ኢጅቲሃዱ ሐዲሥ በመጣበት ጉዳይ ከሆነ ተቀባይነቱ ውድቅ ነው።»

Attribution

[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]

Categories

Share

Share hadeeth

Sharing options · 0 Total shares

Share

← Back to encyclopedia
Shopping Basket

Loading...