HadeethEnc · 1.23.0
አፍንጫው በአፈር ትታሽ (ይዋረድ) አሁንም አፍንጫው በአፈር ትታሽ (ይዋረድ) አሁንም አፍንጫው በአፈር ትታሽ (ይዋረድ)" "የአላህ መልክተኛ ሆይ! ማንን ነው?" ተባሉ። እርሳቸውም "ከወላጆቹ ሁለቱን ወይም አንዱን በእርጅና ወቅት አግኝቷቸው ጀነት ያልገባ ነው።" አሉ።
Available translations
Choose an available translation of this Hadeeth
01
Hadeeth text
ከአቡ ሁረይራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል፦ "አፍንጫው በአፈር ትታሽ (ይዋረድ) አሁንም አፍንጫው በአፈር ትታሽ (ይዋረድ) አሁንም አፍንጫው በአፈር ትታሽ (ይዋረድ)" "የአላህ መልክተኛ ሆይ! ማንን ነው?" ተባሉ። እርሳቸውም "ከወላጆቹ ሁለቱን ወይም አንዱን በእርጅና ወቅት አግኝቷቸው ጀነት ያልገባ ነው።" አሉ።
02
Explanation
ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ዱዓቸውን ጥግ ከማድረሳቸው የተነሳ አፍንጫውን አፈር ላይ እንደተደፋ ሰው በማድረግ በውርደት እንዲከናነብ ሶስት ጊዜ ረገሙት። የአላህ መልክተኛ ሆይ! ማንን ነው የረገሙት? ተብለው ተጠየቁ።
ነቢዩም (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) አንዳቸውን ወይም ሁለቱን ወላጆቹ በእርጅና ወቅት አግኝቶ እነርሱ ጀነት ለመግባቱ ሰበብ ያልሆኑት ነው አሉ። ይህም የሚሆነው ለነርሱ በጎ ባለማድረጉና ሐቃቸውን በመንፈጉ ምክንያት ነው።
ነቢዩም (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) አንዳቸውን ወይም ሁለቱን ወላጆቹ በእርጅና ወቅት አግኝቶ እነርሱ ጀነት ለመግባቱ ሰበብ ያልሆኑት ነው አሉ። ይህም የሚሆነው ለነርሱ በጎ ባለማድረጉና ሐቃቸውን በመንፈጉ ምክንያት ነው።
03
Benefits
ለወላጆች በጎ ማድረግ በተለይ ባረጁና በደከሙ ወቅት ግዴታ መሆኑንና ከጀነት መግቢያ ሰበቦች መካከል አንዱ እንደሆነ እንረዳለን።
የወላጆችን ሐቅ ማጓደል ከትላልቅ ወንጀሎች መካከል አንዱ ነው።
የወላጆችን ሐቅ ማጓደል ከትላልቅ ወንጀሎች መካከል አንዱ ነው።
Attribution
[ሙስሊም ዘግበውታል።]
Categories
Share
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

