አንድን ሙስሊም ድካም፣ በሽታ፣ ሀሳብ፣ ሀዘን፣ ጉዳት፣ ጭንቀት የምትወጋው አንዲት እሾክ እንኳ (በከንቱ) አታገኘውም አላህ በሷ ምክንያት ከወንጀሎቹ የሚምርለት ቢሆን እንጂ።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከአቡ ሰዒድ አልኹድሪይና አቡ ሁረይራህ (ረዲየሏሁ ዐንሁማ) -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል፦ "አንድን ሙስሊም ድካም፣ በሽታ፣ ሀሳብ፣ ሀዘን፣ ጉዳት፣ ጭንቀት የምትወጋው አንዲት እሾክ እንኳ (በከንቱ) አታገኘውም አላህ በሷ ምክንያት ከወንጀሎቹ የሚምርለት ቢሆን እንጂ።"
Explanation
Benefits
አንድ ሙስሊም የሚደርስበት ችግር ለደረጃው ከፍታና ለወንጀሉ መማሪያ እንዲሆንለት አላህ ዘንድ የሚያገኘውን ምንዳ በማሰብ፤ በትንሹም ሆነ በትልቁ መከራ ሁሉ ሊታገስ ይገባዋል።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

