HadeethEnc · 1.23.0
ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) በሚሰግዱ ጊዜ የብብታቸው ንጣት ግልፅ እስኪሆን ድረስ በእጆቻቸው መካከል ይከፍቱ ነበር።
Available translations
Choose an available translation of this Hadeeth
01
Hadeeth text
ከዐብደላህ ቢን ማሊክ ኢብኑ ቡሐይና (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) በሚሰግዱ ጊዜ የብብታቸው ንጣት ግልፅ እስኪሆን ድረስ በእጆቻቸው መካከል ይከፍቱ ነበር።
02
Explanation
ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ሱጁድ በሚያደርጉ ወቅት በእጆቻቸው መካከል ይከፍቱ ነበር። የሁለቱም ብብታቸው የቆዳ ቀለም ግልፅ እስኪሆን ድረስ ሁሉንም የእጃቸውን ክፍል እንደክንፍ ከጎናቸው ያርቁት ነበር። ይህ ድርጊታቸው ክንዳቸውን ከጎናቸው ምን ያህል እንደሚያርቁ የሚያሳይ ነው።
03
Benefits
ሱጁድን በዚህ መልኩ መፈፀም እንደሚወደድ እንረዳለን። እርሱም ጡንቻዎቹን ከጎኖቹ ማራራቅ ነው።
እጆቹን በማራራቁ ከጎኑ የሚሰግደው ሰጋጅ የሚታወክበት ተከታይ ሰጋጅ (መእሙም) ይህን ማድረጉ ለርሱ አልተደነገገለትም።
ሱጁድ ላይ እጆችን ማራራቅ በርካታ ጥቅሞችና ጥበቦች አሉት። ከነርሱም መካከል: ሶላት ውስጥ ንቃትንና ተነሳሽትን ይገልፃል። ሁሉም የሱጁድ አካላት ቦታቸውን ሲያገኙ ሁሉም አካላት ከአምልኮው የየራሳቸውን ሐቅ ያገኛሉ። የዚህ ትእዛዝ ጥበብ በጣም መተናነስን ይገልፃል፤ አፍንጫንና ግንባርን መሬት ላይ ለማመቻቸት እጅግ ተስማሚው ሁኔታም ነው፤ በተጨማሪ ሁሉም አካላት በየራሱ እንዲለይ ነው። ያሉም አሉ።

Attribution
[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]
Categories
Share
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares