افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم.
#3109[ሶሒሕ ነው።]
HadeethEnc · 1.23.0

ጀናዛን ፈጠን ብላችሁ ቅበሩ። ጀናዛው መልካም ከሆነ ወደ መልካም ነገር ማስቀደም ነው። ከዛ ውጪ ከሆነ ደግሞ መጥፎ ነገር ነው ከትከሻችሁ ማላቀቅ ነው።

Available translations

Choose an available translation of this Hadeeth

01

Hadeeth text

ከአቡ ሁረይራ ረዺየሏሁ ዐንሁ - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- እንዲህ ብለዋል: "ጀናዛን ፈጠን ብላችሁ ቅበሩ። ጀናዛው መልካም ከሆነ ወደ መልካም ነገር ማስቀደም ነው። ከዛ ውጪ ከሆነ ደግሞ መጥፎ ነገር ነው ከትከሻችሁ ማላቀቅ ነው።"
02

Explanation

ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- ጀናዛን ለቀብር ማሰናዳት፣ ጀናዛው ላይ መስገድና መቅበር በፍጥነት እንዲከናወን አዘዙ። ጀናዛው መልካም ከሆነ ወደ መልካሙ የቀብር ፀጋ እያስቀደማችሁት ነው፤ ከዛ ውጪ ከሆነ ደግሞ መጥፎን ነገር ከትከሻችሁ እየተላቀቃችሁ ነው አሉ።
03

Benefits

ኢብኑ ሐጀር እንዲህ ብለዋል: "ጀናዛን ለመቅበር መፍጠን ይወደዳል። ነገር ግን ሟቹ ላይ የከፋ ነገር ይደርሳል ተብሎ በሚያስፈራ መልኩ ወይም ተሸካሚዎቹና ሸኚዎቹ ላይ ችግር በሚያደርስ ልክ በተጋነነ መልኩ መሆን የለበትም።"
ቀብርን ማፍጠን የሚቻለው ራስን መሳት ሊሆን ይችላል ተብሎ የሚያሰጋ ድንገተኛ ሞት እስካልሆነ ድረስ ነው። ሞቱ እስኪረጋገጥ ድረስ ወይም ቀብሩን ጥቂት ወቅት በማዘግየት እንደሰጋጆች መብዛት ወይም የቅርብ ዘመዶቹ መገኘት የመሰሉ ጥቅም የሚገኙበት ከሆነና በሟቹ ላይ ጉዳት ካልተፈራ በፍጥነት አለመቅበሩ ተገቢ ይሆናል።
ሟቹ እድለኛ ከሆነ ለሟቹ ጥቅም ሲባል፤ ሟቹ እድለቢስ ከሆነ ደግሞ ለቀብሩ ሸኚዎች ጥቅም ሲባል በፍጥነት በመቅበር ላይ መነሳሳቱን እንረዳለን።
ነወዊይ እንዲህ ብለዋል: "ከዚህ ሐዲሥ መልካም ካልሆኑ የጥመት ሰዎች ጋር ጓደኝነትን መተው እንደሚገባ እንረዳለን።"

Attribution

[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]

Categories

Share

Share hadeeth

Sharing options · 0 Total shares

Share

← Back to encyclopedia
Shopping Basket

Loading...