ከሁሉም ግዴታ ሶላት በኋላ አየተል ኩርሲይን የቀራ ሰው ጀነት ለመግባት ከሞት በቀር ምንም አይከለክለውም።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከአቡ ኡማማ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል: "ከሁሉም ግዴታ ሶላት በኋላ አየተል ኩርሲይን የቀራ ሰው ጀነት ለመግባት ከሞት በቀር ምንም አይከለክለውም።"»
Explanation
Benefits
ይህቺን ታላቅ አንቀፅ ከሁሉም ግዴታ ሶላቶች በኋላ መቅራት ተወዳጅ መሆኑን እንረዳለን።
መልካም ስራዎች ጀነት ለመግባት ሰበብ እንደሆኑ እንረዳለን።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

