የሓጅ – ስርአት አፈፃፀም በአማርኛ

FileAction
أمهريةDownload
የሓጅ - ስርአት አፈፃፀም በአማርኛDownload

የሐጅ ሥነ-ሥርዓት፡- በአማርኛ ቋንቋ የተቀረፀ ሰሌዳ በተከበሩ ሼክ ዶክተር ሀይሰም ሰርሃን ተዘጋጅቶ ለሐጃጁ የሚያስፈገውን ሁሉ ደረጃ በደረጃ በሚያምር አጭር እና ግልፅ በሆነ መንገድ በሥዕሎችና በምልክቶች በቅደም ተከተል ያሳያል። ነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም፡- የሀጅ ስርዓቶቻችሁን ከእኔ ውሰዱ ባሉት መሰረት ይህንን ታላቅ ግዴታ ለመወጣት እንዲያስችለው በማሰብ።