Free Downloadኑ የዓረብኛ ቋንቋ ፊደላትን ከሐረካቸው ጋር እንማር — እንሳል እና ቀለም እንቀባ
هيا نتعلم حروف اللغة العربية ይህ መጽሐፍ በሸይኽ ዶ/ር ሀይሰም ሰርሓን አስተባባሪነት በመዕሀድ አል-ሱና የዕውቀት ክፍል የተዘጋጀ ሲሆን፣ ለልጆችና ዓረብኛ ቋንቋን መማር ለሚጀምሩ ሁሉ የተዘጋጀ ቀላልና አስደሳች የትምህርት መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ የዓረብኛ ፊደላትን ከአጫጭር አናባቢ ምልክቶቻቸው ጋር ለመማር፣ ትክክለኛ አጠራራቸውን ለመለማመድ እና አጻጻፋቸውን ለማወቅ ይረዳል። የመሳል፣ የመጻፍና የማቅለም ልምምዶችን በማካተት ትምህርቱን ለልጆች አስደሳችና ቀላል ያደርገዋል።…


