التكاثر
At-Takathur
The Rivalry in world increase
1 - At-Takathur (The Rivalry in world increase) - 001
أَلۡهَىٰكُمُ ٱلتَّكَاثُرُ
በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡
2 - At-Takathur (The Rivalry in world increase) - 002
حَتَّىٰ زُرۡتُمُ ٱلۡمَقَابِرَ
መቃብሮችን እስከ ጎበኛችሁ ድረስ፡፡
3 - At-Takathur (The Rivalry in world increase) - 003
كَلَّا سَوۡفَ تَعۡلَمُونَ
ተከልከሉ፤ ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፡፡
4 - At-Takathur (The Rivalry in world increase) - 004
ثُمَّ كَلَّا سَوۡفَ تَعۡلَمُونَ
ከዚያም ተከልከሉ፤ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡
5 - At-Takathur (The Rivalry in world increase) - 005
كَلَّا لَوۡ تَعۡلَمُونَ عِلۡمَ ٱلۡيَقِينِ
በእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ፤ (ባልዘናጋችሁ ነበር)፡፡
6 - At-Takathur (The Rivalry in world increase) - 006
لَتَرَوُنَّ ٱلۡجَحِيمَ
ገሀነምን በእርግጥ ታያላችሁ፡፡
7 - At-Takathur (The Rivalry in world increase) - 007
ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيۡنَ ٱلۡيَقِينِ
ከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ፡፡
8 - At-Takathur (The Rivalry in world increase) - 008