ከተከበሩት የአላህ ወሮች ውስጥ ሙሐረም ማክስኞ እለት ዓሹራእ 16/7/2024 ይውላል
Share this book ከተከበሩት የአላህ ወሮች ውስጥ ሙሐረም ማክስኞ እለት ዓሹራእ 16/7/2024 ይውላል ✍???? ቱሩፋቱም ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል በስሒህ ሙስሊም እንደተዘገበው ሱናነቱ በይበልጥ የሚጠናከረው ከዘጠነኛው ቀን ጋር ሲፆም ነው 15/7/2024 ወይንም ከአስራ አንደኛው ጋር መፆም 17/7/2024 አላህ በመልካም ስራ ከሚሽቀዳደሙት ያድርገን! اللغة الأمهارية
ከተከበሩት የአላህ ወሮች ውስጥ ሙሐረም ማክስኞ እለት ዓሹራእ 16/7/2024 ይውላል Read More »