Islamic Books, Videos, Audio & Images
የዘካ ማስገንዘቢያ በሸይኽ ዶ/ር ሀይሰም ሰርሓን የተዘጋጀ በዚህ መጣጥፍ ሸይኹ ስለዘካ ምንነት፣ ስለ ዘካ ክፍሎች፣ ዘካ ስለሚወጅብባቸው ነገራቶች፣ እንዲሁም ዘካ የሚሰጣቸው ሰዎች እንማን እንደሆኑ እና በአጠቃላይ አጠር ያለ ስለዘካ የሚያስገነዝቡ ነጥቦችን በአንድ ገፅ ጠቅሰዋል።
አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈላቸው። نبذة عن الزكاة اللغة الأمهرية