
የአዲሱ ሙስሊም መመሪያ - ኢስላም ማለት ምን ማለትነው - በአማረኛ ቋንቋ
دليل المسلم الجديد የአዲሱ ሙስሊም መመሪያ ما هو الإسلام؟ ኢስላም ማለት ምን ማለትነው اللغة الأمهرية በአማረኛ ቋንቋ ለሰለምቴዎች መመርያ / እስልምና ምንድን ነው? ይህ በሸይኽ ሀይሰም ሰርሓን የተዘጋጀ እስልምና ሀይማኖት ምን እንደሆነ እና ለሙስሊሞች መሰረታዊ እውቀቶችን የሚያስጨብጥ ፅሁፍ ነው። ከምትዳስሳቸው...
የአዲሱ ሙስሊም መመሪያ - ኢስላም ማለት ምን ማለትነው - በአማረኛ ቋንቋ
دليل المسلم الجديد
የአዲሱ ሙስሊም መመሪያ
ما هو الإسلام؟
ኢስላም ማለት ምን ማለትነው
اللغة الأمهرية
በአማረኛ ቋንቋ
ለሰለምቴዎች መመርያ / እስልምና ምንድን ነው?
ይህ በሸይኽ ሀይሰም ሰርሓን የተዘጋጀ እስልምና ሀይማኖት ምን እንደሆነ እና ለሙስሊሞች መሰረታዊ እውቀቶችን የሚያስጨብጥ ፅሁፍ ነው።
ከምትዳስሳቸው ነጥቦች፦
1, ተውሒድና ክፍሎቿ ፣ የዲን ደረጃዎች እና የሓራም አይነቶች፣
2, የውዱእ ስነ-ስርአት(አደራረግ)፣ ተየሙም እና ትጥበት፣
3,የነብያችን ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አሰጋገድ፣
4, የየሁዳው ታሪክ እና እንዴት እንዳሰለመ፣
5, ዘካህ፣ ፆም፣ የሓጅ ስነ-ስርአት ፣
6, ተፈጥሯዊ ሱናዎች፣
7, የሙስሊም ስብእና፣
8, ተፈጥሮ ያስወጀበችውና እስልምና ያፀደቃቸው ነገራቶች፣
9, ለደስተኛ ህይወት የሚያግዙ ነገራቶች፣
10, ነብዩ ሙሓመድ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ማን ናቸው ምንስ አስተማሩን?

የአዲሱ ሙስሊም መመሪያ - ኢስላም ማለት ምን ማለትነው - በአማረኛ ቋንቋ
Scan QR Code | Use a QR Code Scanner to fast download directly to your mobile device