Free Downloadየሸይኽ ዶክተር ሀይሰም ሰርሐን ሳይንሳዊ መጻሕፍት ቤተ-መጻሕፍት | المكتبة العلمية للشيخ د. هيثم سرحان
የሸይኽ ዶክተር ሀይሰም ሰርሐን ሳይንሳዊ መጻሕፍት ቤተ-መጻሕፍትالمكتبة العلمية للشيخ د. هيثم سرحانአማርኛ | الأمهريةበሸይኽ ዶክተር ሀይሰም ቢን ሙሐመድ ሰርሐን የተዘጋጁ ሦስት አስፈላጊ የእስልምና መጻሕፍትን የያዘ የእውቀት ስብስብ ነው።እጥር ምጥን ያለ የነብዩ ﷺ የሕይወት ታሪክ እና ለየት ያሉ አበይት መገለጫ ባህሪዎቻቸው።የ«አስፈላጊ ትምህርቶች ለሰፊው ሕዝብ» መትን ማብራሪያ።ይህ ነው እስልምና።ይህ የመጻሕፍት ስብስብ ሙስሊሞች የእስልምናን መሠረታዊ ትምህርቶች፣ ትክክለኛ ዐቂዳን፣…


