የ “አሳሳቢ ትምህርቶች ለብዙሃኑ ህዝብ” ማብራሪያ
አስፈላጊ ትምህርት ለሰፊው ህዝብ መትን: በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ: ዶክተር ሀይሰም ሰርሀን ይህ መፅሀፍ በኢማም ኢብኑ ባዝ –አላህ ይዘንላቸው– የተዘጋጀው የአስፈላጊው ትምህርት ለሰፊው ህዝብ- መትን ማብራሪያ ሲሆን በውስጧ ሰፊው ማህበረሰብ ማወቅ የሚገባውን ፊቅሓዊ፤ እምነታዊና አካሄዳዊ ህግጋት...
የ “አሳሳቢ ትምህርቶች ለብዙሃኑ ህዝብ” ማብራሪያ
አስፈላጊ ትምህርት ለሰፊው ህዝብ መትን:
በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ
አዘጋጅ: ዶክተር ሀይሰም ሰርሀን
ይህ መፅሀፍ በኢማም ኢብኑ ባዝ –አላህ ይዘንላቸው– የተዘጋጀው የአስፈላጊው ትምህርት ለሰፊው ህዝብ- መትን ማብራሪያ ሲሆን በውስጧ ሰፊው ማህበረሰብ ማወቅ የሚገባውን ፊቅሓዊ፤ እምነታዊና አካሄዳዊ ህግጋት ጋር ተያያዥ የሆኑ ብዙ እውቀቶችን ያሰባሰቡባት ነች።
አዘጋጁም በሚያምር መልኩ በሰንጠረዥና ክፍልፋዮች በማዘጋጀት ፤ አጠቃላያዊ ግብና ጥቅል ትርጉሞችን በመጥቀስ፤ ከእያንዳንዱ ንኡስ አረፍተነገር በኃላ ጥያቄዎችንና ፈተናዎችን በማከል አጭር ያልሆነና መጠቀስ ያለበት ያላስቀረ፤ አሰልቺ በሆነ መልኩም ባልረዘመ ሁኔታ አዘጋጅቶታል።
Internal PDF Viewer
FAST DOWNLOAD
የ “አሳሳቢ ትምህርቶች ለብዙሃኑ ህዝብ” ማብራሪያ
Scan QR Code | Use a QR Code Scanner to fast download directly to your mobile device
Downloads