ቅዱስ ቁርአን
القرآن الكريم ቁርአን ከንግግሮች ሁሉ በላጩ ነው ምክንያቱም የአላህ ንግግር ነውና፤ እርሱም ከመላእክቶች ሁሉ በላጭ በሆነው(ጅብሪል የአላህ ሰላም በእርሱ ላይ ይሁን) አማካኝነት ከመልዕክተኞች ሁሉ በላጭ ወደሆኑት (ሙሀመድ የአላህ ሰላምና አዝነት በእርሳቸው ላይ ይሁን) ልብ (የተወረደ)፤ ከቦታዎች ሁሉ የላቀ በሆነው...
ቅዱስ ቁርአን
القرآن الكريم
ቁርአን ከንግግሮች ሁሉ በላጩ ነው ምክንያቱም የአላህ ንግግር ነውና፤ እርሱም ከመላእክቶች ሁሉ በላጭ በሆነው(ጅብሪል የአላህ ሰላም በእርሱ ላይ ይሁን) አማካኝነት ከመልዕክተኞች ሁሉ በላጭ ወደሆኑት (ሙሀመድ የአላህ ሰላምና አዝነት በእርሳቸው ላይ ይሁን) ልብ (የተወረደ)፤ ከቦታዎች ሁሉ የላቀ በሆነው ቦታ (የተከበረው መካ)፤ ከጊዚያቶች ሁሉ የላቀ በሆነው (ረመዷን ወር) ፤ ከሌሊቶች ሁሉ የላቀች በሆነችው(የለይለቱል ቀድረ መወሰኛዋ ሌሊት)ና ከቋንቋዎች ሁሉ ምርጥ በሆነው(አረብኛ) የተወረደ በመሆኑ ነው፤ አላህም ሱብሀነሁ ሰዎችንና አጋንንትን እርሱን የመሰለ አንዲት ምእራፍ እንዲያመጡ ቢገዳደራቸውም ማምጣት ያልቻሉትና አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ለጥበቃው ዋስትና ስለገባለት በዚህም በአመታት ሂደት አንድም አካል አንዲትን ፊደል መጨመርም ሆነ መቀነስ ያልቻለበት፤ ከሱረቱል ፋቲሀ እስከ ሱረቱል ናስ (114) ምእራፎችን የያዘና እርሱን ማንበብ በራሱ ወደ አላህ መቃረቢያ የአምልኮ ተግባር የሆነና በዚህም አንዲትን ሀርፍ በማንበብ አስር ምንዳ የሚገኝበት አድርጎታል።
Power Hypertrophy Upper Lower (P.H.U.L) | Jefit - Best Android and iPhone Workout, Fitness, Exercise, Bodybuilding App | Workout Routine Database | Workout Program Database anavar side effects best bodybuilding workout for you
ቅዱስ ቁርአን
Scan QR Code | Use a QR Code Scanner to fast download directly to your mobile device