الفيل
Al-Fil
The Elephant
1 - Al-Fil (The Elephant) - 001
أَلَمۡ تَرَ كَيۡفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصۡحَٰبِ ٱلۡفِيلِ
በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን? {1}
{1} ይህ ምእራፍ ከሃዲዎች ከዕባን ለመፍረስ በዝሆን የታጀበ ትልቅ ጦርነት አደራጅተው ሄደው እዚያ ስደርሱ አላህ የዋፎች ሰራዊት ለቆባቸው ደመሰሳቸው። ይህ ምእራፍ ስለዚህ ታርክ ያወሳል።
2 - Al-Fil (The Elephant) - 002
أَلَمۡ يَجۡعَلۡ كَيۡدَهُمۡ فِي تَضۡلِيلٖ
ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡
3 - Al-Fil (The Elephant) - 003
وَأَرۡسَلَ عَلَيۡهِمۡ طَيۡرًا أَبَابِيلَ
በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡
4 - Al-Fil (The Elephant) - 004
تَرۡمِيهِم بِحِجَارَةٖ مِّن سِجِّيلٖ
ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡
5 - Al-Fil (The Elephant) - 005