ከተከበሩት የአላህ ወሮች ውስጥ ሙሐረም ማክስኞ እለት ዓሹራእ 16/7/2024 ይውላል

ከተከበሩት የአላህ ወሮች ውስጥ ሙሐረም ማክስኞ እለት ዓሹራእ 16/7/2024 ይውላል
✍???? ቱሩፋቱም
ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል
በስሒህ ሙስሊም እንደተዘገበው
ሱናነቱ በይበልጥ የሚጠናከረው ከዘጠነኛው ቀን ጋር ሲፆም ነው
15/7/2024
ወይንም ከአስራ አንደኛው ጋር መፆም
17/7/2024

አላህ በመልካም ስራ ከሚሽቀዳደሙት ያድርገን!
اللغة الأمهارية